Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 26:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቃዎችን አድርግ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ዳርና ዳር ላሉት ማእዘኖች ሁለት ወጋግራዎች አብጅ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ለማእዘኖቹም ሁለት ተራዳዎች አድርግ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ለድ​ን​ኳ​ኑም ለሁ​ለቱ ማዕ​ዘን በስ​ተ​ኋላ ሁለት ሳን​ቆች አድ​ርግ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ለማደሪያውም ለሁለቱ ማዕዘን በስተ ኋላ ሁለት ሳንቆችን አድርግ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 26:23
3 Referências Cruzadas  

ቅድስተ ቅዱሳን ተብሎ የሚጠራ አንድ ውስጣዊ ክፍል ከቤተ መቅደሱ በስተ ኋላ ገባ ብሎ ተሠራ፤ የእርሱም ርዝመት ዘጠኝ ሜትር ሲሆን ከወለሉ እስከ ጣራው ድረስ ከሊባኖስ ዛፍ እንጨት ተጠርቦ በተሠራ ሳንቃ የተከፈለ ነበር።


ለማደሪያውም በምዕራቡ ወገን በስተ ኋላ ስድስት ሳንቃዎችን አድርግ።


ከታችም እስከ ላይ እስከ አንደኛው ቀለበት ድረስ አንዱ ሳንቃ ድርብ ይሁን፤ እንዲሁም ለሁለቱ ይሁን፤ እነርሱም ለሁለቱ ማዕዘን ይሆናሉ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios