Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 25:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 በኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚሆኑ መረግዶችና ሌሎች ዕንቍዎች።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 መረግድ፥ (ቅጠልያ ዕንቊ) በሊቀ ካህናቱ ኤፉድና በደረት ኪስ ላይ የሚደረግ ፈርጥ፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 መረ​ግ​ድም፥ ለል​ብሰ እን​ግ​ድ​ዓና ለደ​ረት ኪስ የሚ​ደ​ረግ ፈርጥ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 መረግድም፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 25:7
6 Referências Cruzadas  

የዚያም ምድር ወርቅ ጥሩ ነው፥ ሉልና የከበረም ድንጋይ በዚያ ይገኛል።


የሚሠሩአቸውም ልብሶች እነዚህ ናቸው፤ የደረት ኪስ፥ ኤፉድ፥ ቀሚስ፥ የተጠለፈ እጀ ጠባብ፥ መጠምጠሚያና መታጠቂያ፤ ካህን እንዲሆንልኝ ለወንድምህ ለአሮንና ለልጆቹ የተቀደሰ ልብስ ይሥሩላቸው።


አለቆችም የመረግድ ድንጋይ፥ በኤፉድና በደረት ኪስ የሚገቡ ፈርጦችን፥


መረግድ፥ ለኤፉድና ለደረት ኪስ የሚደረግ ፈርጥ ያምጣ።


ዐይኖቹ በውሃ ምንጮች አጠገብ እንዳሉ በወተት እንደ ታጠቡ በፈሳሽ ውኃ አጠገብ እንደ ተቀመጡ እንደ ርግቦች ናቸው።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios