Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 21:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 ጉዳት ቢደርስባት ግን ሕይወት ስለ ሕይወት፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ነገር ግን የከፋ ጕዳት ቢደርስ ሕይወት በሕይወት፣

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 ነገር ግን ሴትዮዋ ራስዋ ብርቱ ጒዳት የደረሰባት ከሆነች ቅጣቱ ‘በሕይወት ምትክ ሕይወት፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ተሥ​ዕ​ሎተ መል​ክእ የተ​ፈ​ጸ​መ​ለት ፅንስ ቢያ​ስ​ወ​ር​ዳት ግን ሕይ​ወት በሕ​ይ​ወት፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ጕዳት ግን ቢያገኛት ሕይወት በሕይወት፥

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 21:23
4 Referências Cruzadas  

ሰውም ባልንጀራው ላይ ጉዳት ቢያደርስ፥ እርሱ እንዳደረገ እንዲሁ ይደረግበት።


በስብራት ፋንታ ስብራት፥ በዐይን ፋንታ ዐይን፥ በጥርስ ፋንታ ጥርስ ይሁን፤ በሰው ላይ ጉዳት ያደረገ ሰው እንዲሁ ይደረግበት።


ሞት የተፈረደበትን ነፍሰ ገዳዩንም ለማዳን የነፍስ ዋጋ አትቀበሉ፤ እርሱ ፈጽሞ ይገደል።


ዓይንህም አትራራለት፥ ሕይወት በሕይወት፥ ዐይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ እግር በእግር፥ ይመለስ።”


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios