Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 21:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ነገር ግን የተመታው አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢቆይ ገንዘቡ ነውና አይቀጣ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ነገር ግን ከአንድ ወይም ከሁለት ቀን በኋላ ባሪያው ቢነሣ መቀጣት የለበትም፤ ባሪያው ንብረቱ ነውና።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ነገር ግን ባሪያው በአንድ ቀን ወይም በሁለት ቀን ውስጥ ባይሞት አሳዳሪ ጌታው አይቀጣም፤ ባሪያውን ማጣቱ ራሱ ቅጣት ነው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የተ​መ​ታው ግን አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢቈይ ገን​ዘቡ ነውና አይ​ቀጣ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የተመታው ግን አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢቆይ ገንዘቡ ነውና አይቀጣ።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 21:21
2 Referências Cruzadas  

አንድ ሰው ወንድ ባርያውን ወይም ሴት ባርያውን በበትር ቢመታ፥ በእጁም ቢሞትበት፥ ያው ቅጣት ይቀጣ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios