Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 16:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እንዲህም ይሆናል በስድስተኛው ቀን ያመጡትን ያዘጋጁ፥ በየቀኑ ከሚለቅሙት ይልቅ ሁለት እጥፍ ይሁን።”

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 በስድስተኛው ቀን በሌሎቹ ዕለታት ከሚሰበስቡት ዕጥፍ ሰብስበው ያዘጋጁ።”

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 በስድስተኛው ቀን ግን፥ ከሌሎቹ ዕለቶች በአንዱ ቀን የሚሰበስቡትን እጥፍ ሰብስበው ያዘጋጁ።”

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 እን​ዲ​ህም ይሆ​ናል፤ በስ​ድ​ስ​ተ​ኛው ቀን ያመ​ጡ​ትን ያዘ​ጋጁ፤ ዕለት ዕለ​ትም ከሚ​ለ​ቅ​ሙት ይልቅ ሁለት እጥፍ ይሁን” አለው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እንዲህም ይሆናል፤ በስድስተኛው ቀን ያመጡትን ያዘጋጁ፥ ዕለት ዕለትም ከሚለቅሙት ይልቅ ሁለት እጥፍ ይሁን አለው።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 16:5
4 Referências Cruzadas  

ሙሴና አሮንም ለእስራኤል ልጆች ሁሉ አሉ፦ “ጌታ ከግብጽ ምድር እንዳወጣችሁ ማታ ታውቃላችሁ፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios