Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘፀአት 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ዳንና ንፍታሌም፥ ጋድና አሴር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድና አሴር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ዳን፥ ንፍ​ታ​ሌም፥ ጋድ፥ አሴር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ብንያም፥ ዳን፥ ንፍታሌም፥ ጋድ፥ አሴር።

Ver Capítulo Cópia de




ዘፀአት 1:4
4 Referências Cruzadas  

እስራኤልም በዚያች አገር በተቀመጠ ጊዜ ሮቤል ሄደ የአባቱንም ቁባት ባላን ተገናኛት፥ እስራኤልም ሰማ። የያዕቆብም ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው፥


እነዚህ ዐሥራ ስድስቱ ላባ ለልጁ ለልያ በሞግዚትነት ከሰጣት ከዚልፋ የተወለዱ የያዕቆብ ልጆችና የልጅ ልጆች ናቸው።


ይሳኮር፥ ዛብሎንና ብንያም


ከያዕቆብ ጉልበት የወጡት ሰዎች ሁሉ ሰባ ነፍሶች ነበሩ፤ ዮሴፍም አስቀድሞ በግብጽ ነበር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios