Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ዘዳግም 28:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 “እንቅብህና ቡሓቃህ የተረገሙ ይሆናሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እንቅብህና ቡሖ ዕቃህ የተረገሙ ይሆናሉ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 “የእህል ሰብልህና ቡሃቃህ የተረገመ ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 መዛ​ግ​ብ​ት​ህና የቀ​ረ​ውም ርጉ​ማን ይሆ​ናሉ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 እንቅብህና ቡሃቃህ ርጉም ይሆናል።

Ver Capítulo Cópia de




ዘዳግም 28:17
8 Referências Cruzadas  

ለመብሌ ሐሞት ሰጡኝ፥ ለጥማቴም ሆምጣጤ አጠጡኝ።


አላዋቂዎችን ከጥበብ መራቅ ይገድላቸዋልና፥ ሞኞችንም ቸልተኛ መሆን ያጠፋቸዋልና።


ብዙ ዘራችሁ፥ ጥቂትም አገባችሁ፤ በላችሁ፥ ነገር ግን አልጠገባችሁም፤ ጠጣችሁ፥ ነገር ግን አልሰከራችሁም፤ ለበሳችሁ፥ ነገር ግን አልሞቃችሁም፤ ደመወዙን የተቀበለ ሰው በቀዳዳ ከረጢት ለማስቀመጥ ደመወዙን ተቀበለ።


“ባትሰሙ፥ ለስሜም ክብር ለመስጠት በልባችሁ ባታኖሩት፥” ይላል የሠራዊት ጌታ፥ “እርግማን እልክባችኋለሁ፥ በረከታችሁንም እረግማለሁ፤ አሁንም ረግሜዋለሁ ምክንያቱም በልባችሁ አላደረጋችሁትምና።”


አብርሃም ግን ‘ልጄ ሆይ! አንተ በሕይወትህ ሳለህ መልካም ነገሮችህን እንደተቀበልህ አስብ፤ አልዓዛርም እንዲሁ ክፉ፤ አሁን ግን እርሱ በዚህ ይጽናናል፤ አንተም ትሠቃያለህ።


“የሆድህ ፍሬ፥ የምድርህም ፍሬ፥ የከብትህ መንጋ፥ የበግና የፍየል መንጋ ይረገማሉ።


“እንቅብህና ቡሓቃህ ይባረካል።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios