Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:62 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)62 ከላይ የወረደው እሳት ጫካውንና ተራራውን እንዲያቃጥል የተሰጠውን ትእዛዝ ይፈጽማል፤ እነኚህ ጣዖቶች ግን ከላይ ከተጠቀሱት ጋር አይወዳደሩም፤ በውበትም ሆነ በኃይል ወይም ለሰዎች መልካም ነገር በማድረግ ምንም ችሎታ የላቸውም። Ver Capítulo |