Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 እንደ እነዚህ የውሸት አማልክት ከመሆን ይልቅ ጀግንነቱን እንደሚያሳይ ንጉሥ፥ በቤት ውስጥ ባለቤቱ የሚጠቀምበት ጠቃሚ እንስራ መሆን ይመረጣል። ወይም ደግሞ በውስጥ ያለውን ነገር የሚጠብቅ የቤት መዝጊያ ይሻላል፥ ወይም ከእነዚህ ከውሸት ጣዖቶች ይልቅ በቤተ መንግሥት የሚገኝ የእንጨት ምሰሶ ይሻላል። Ver Capítulo |