Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በእነዚህ በወርቅና በብር በተለበጡ የእንጨት ጣዖቶች ቤተ መቅደስ ላይ እሳት ቢወድቅ፥ የጣዖቶቹ አገልጋዮች ሸሽተው ያመልጣሉ፤ እነርሱ ግን በእሳት ውስጥ እንደሚገኙ ምሰሶ በሙሉ ተቃጥለው ያልቃሉ። Ver Capítulo |