Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 በወርቅና በብር የተለበጡ የእንጨት ዕቃዎች ናቸው፤ ውሸት ብቻ መሆናቸው በዚህ ይታወቃል፤ በሰው እጅ የተሠሩ እንጂ አምላክ አለመሆናቸው ለንጉሦችና ለሕዝቦች ሁሉ ግለጽ ይሆናል፤ በነሱ ምንም የአምላክ ሥራ አለመኖሩ ግልጽ ይሆናል። Ver Capítulo |