Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ጣዖቶች የሚቀርቡትን ምንም ዓይነት መሥዋዕቶች፥ የጣዖት አገልጋዮቹ ሸጠው ገንዘቡን ለግላቸው ያደርጉታል፤ ሚስቶቻቸውም እንዲሁ ደግሞ የትርፉን ከፊል ይወስዳሉ፤ ነገር ግን ለድሆችና ረዳት ለሌላቸው ምንም አይለግሱም፤ Ver Capítulo |