Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እነርሱን ለማሳመር በእነርሱ ላይ የተለበጠው ወርቅም ቆሻሻውን ሰው ካልወለወለው እነሱ አጽድተው ንጹሕ ሊያደርጉት አይችሉም፤ ሊሠሩአቸው በብረት ማቅለጫ ውስጥ ሲያስገቧቸውም አይሰሙም ነበረ። Ver Capítulo |