Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ንጉሥን በመስደቡ ሞት የተፈረደበት ሁሉ በእስር ቤት እንደሚዘጋበት እንዲሁም የጣዖት አገልጋዮች እነዚህ ጣዖቶች በሌቦች እንዳይዘረፉ የጣዖት ቤቶችን በመዝጊያዎች፥ በቁልፎች፥ በብረት ዘንጐች አጥብቀው ይዘጋሉ። Ver Capítulo |