Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 5:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ ተነሺ! በከፍታ ላይ ቁሚ፤ ወደ ምሥራቅም ተመልከቺ፥ እግዚአብሔር ስላሰባቸው በመደሰት በቅዱሱ ቃል ከምሥራቅና ከምዕራብ የተሰበሰቡትን ልጆችሽን እዪ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ! ተነሥተሽ፥ በላይኛውም ቦታ ቁሚ፤ ወደ ምሥራቅም ተመልከቺ፤ ከምዕራብና ከምሥራቅም በቅዱሱ ቃል ልጆችሽ እንደ ተሰበሰቡ እዪ፤ እግዚአብሔርንም በማሰብ ደስ ይላቸዋል። Ver Capítulo |