Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለአሕዛብ ተሽጣችሁ ነበር ለጥፋት ግን አይደለም፥ ነገር ግን እግዚአብሔርን በማስቆጣታችሁ ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለጥፋት ያይደለ ለሌላ ወገን ተሽጣችሁ ነበር፤ ነገር ግን እግዚአብሔርን ስላስቈጣችሁት ለጠላቶቻችሁ ተላልፋችሁ ተሰጥታችሁ ነበር። Ver Capítulo |