Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ይህች የእግዚአብሔር ትእዛዝ መጽሐፍና ለዘለዓለም የምትኖር ሕግ ነች። አጥብቀው የሚይዟት ሁሉ በሕይወት ይኖራሉ፥ የሚተዉአት ይሞታሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የዘላለም ሕግ የሆነ የእግዚአብሔር የትእዛዙ መጽሐፍ ይህ ነው፤ የሚጠብቋትም ሁሉ ይኖራሉ፤ የሚተዉኣት ግን ይሞታሉ። Ver Capítulo |