Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 3:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ወደ እርሷ የሚወስደውን መንገድ ማንም አያውቀውም፥ ወደ እርሷ ስለሚወስደው መንገድም መገንዘብ የሚችል ማንም የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መንገድዋን የሚያውቅ፥ ፍለጋዋንም የሚያስብ የለም። Ver Capítulo |