Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 3:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ሆይ! በጭንቅ የተያዘች ነፍስና በድካም የተጨነቀ መንፈስ ወዳንተ ይጣራሉ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “አቤቱ! ነግሠህ የምትኖር የእስራኤል አምላክ ሆይ! የተራበች ነፍስ፥ ያዘነችም ነፍስ ወደ አንተ ጮኸች። Ver Capítulo |