Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ እነርሱን በበተነበት በዙሪያቸው በሚገኙት ሕዝቦች ሁሉ መካከል ለውርደትና ለመከራ እንዲሆኑ በዙሪያችን ባሉ መንግሥታት ሁሉ እንዲገዙ አሳልፎ ሰጣቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር እነርሱን በበተነበት በዙሪአችን በአሉ አሕዛብ ዘንድ ለውርደትና ለመከራ ይሆኑ ዘንድ በዙሪያችን በአሉ ነገሥት ሁሉ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። Ver Capítulo |