Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አምላካቸው ለመሆን የዘለዓለም ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ፥ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፤ ሕዝቤ እስራኤልን ከስጠኋቸው ምድር ዳግም አላወጣቸውም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አምላካቸው እሆናቸው ዘንድ የዘለዓለም ቃል ኪዳንን እሠራላቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆኑኛል፤ ከእንግዲህም ወዲህ ሕዝቤ እስራኤልን ከሰጠኋቸው ሀገራቸው አላወጣቸውም። Ver Capítulo |