Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ለአባቶቻቸውም ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ እሰጣችኋለሁ ብዬ ወደ ማልሁላቸው ምድር አመጣቸዋለሁ፥ ይገዙአታልም፤ አበዛቸዋለሁ፤ በቍጥር ም አይቀንሱም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 ለአባቶቻቸው ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብም ወደ ማልሁላቸው ሀገር እመልሳቸዋለሁ፤ ይገዙአታልም፤ እኔም አበዛቸዋለሁ፤ እነርሱም አያንሱም። Ver Capítulo |