Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ከእልኸኝነታቸውና ከክፉ ሥራቸው ይመለሳሉ፤ በጌታ ፊት የበደሉ የአባቶቻቸውን መንገድ ያስባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ከደንዳና ልባቸውና ከክፉ ሥራቸው ይመለሳሉ፤ በእግዚአብሔር ፊት የበደሉ የአባቶቻቸውንም መንገድ ያስባሉ። Ver Capítulo |