Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በእስራኤል ልጆች ፊት ሕግህን እንዲጽፍ ባዘዝኸው ቀን፥ በአገልጋይህ በሙሴ እንዲህ ስትል እንደ ተናገርኸው ነው፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በእስራኤል ልጆች ፊት ሕግህን ይጽፍ ዘንድ ባዘዝህባት ዕለት በአገልጋይህ በሙሴ እጅ እንዲህ ስትል እንደ ተናገርህ፥ Ver Capítulo |