Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በእስራኤል ቤትና በይሁዳ ቤት ክፋት ምክንያት ስምህ የተጠራበትን ቤት ዛሬ በሚታይበት ሁኔታ ላይ ጣልኸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በእስራኤል ወገንና በይሁዳ ወገን ኀጢአት ምክንያት ስምህ የተጠራበትን መቅደስ እንደ ዛሬው ዕለት ጣልህ። Ver Capítulo |