Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የሣቅና የደስታ ድምጽ፥ የሙሽራና የሙሽሪት ድምጽ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም እንዲቋረጥ አደርጋለሁ፥ ምድሪቱ በሙሉ ነዋሪዎች የሌሉበት በረሀ ትሆናለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የደስታና የሐሤት ድምፅ፥ የወንድ ሙሽራና የሴት ሙሽራ ድምፅ ከይሁዳ ከተሞችና ከኢየሩሳሌም ውጭ ይጠፋል፤ ምድርም ሁሉ ከነዋሪዎች ምድረ በዳ ይሆናል። Ver Capítulo |