Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በአገልጋዮችህ በነቢያት አማካይነት እንደተናገርህ፥ መዓትህንና ቁጣህን በእኛ ላይ ላክህ፤ እንዲህም አልህ፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በባሪያዎችህ በነቢያት እጅ እንደ ተናገርህ መዓትህንና መቅሠፍትህን በእኛ ላይ ሰድደሃልና። Ver Capítulo |