Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በሙሴ ሕግ ላይ በተጻፈው መሠረት በኢየሩሳሌም እንዳደረገው ከሰማይ በታች በየትም አልተደረገም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በሙሴ ኦሪት እንደ ተጻፈው በኢየሩሳሌም እንደ አደረገው ከሰማይ በታች ያልሆነ ክፉ ነገርን በእኛ ላይ ያመጣ ዘንድ፥ ቃሉን አጸና። Ver Capítulo |