Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ አምላካችን ሆይ በፊትህ የምሕረት ጸሎት የምናቀርበው በአባቶቻችንና በንጉሦቻችን በሰሩት የጽድቅ ሥራ አይደለም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አቤቱ አምላካችን በፊትህ ምሕረትን የለመንንህ እንደ አባቶቻችንና ነገሥታቶቻችን ጽድቅ አይደለምና። Ver Capítulo |