Este livro não é inspirado por Deus e não faz parte do cânone cristão nem do Tanakh judaico. É apresentado apenas para fins históricos e de estudo. Ver explicação completa መጽሐፈ ባሮክ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁንም ሕዝብህን ከግብጽ ምድር በብርቱ እጅ፥ በተአምራትና በድንቅ ነገሮች፥ በታላቅ ኃይልና በተዘረጋ ክንድ ያወጣህ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ያለ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “አሁንም በጸናች እጅ፥ በተአምርና በድንቅ ሥራ፤ በታላቅ ኀይልና በተዘጋጀች ክንድ ሕዝብህን ከግብፅ ምድር ያወጣህ፥ ዛሬም እንደ ሆነው ለራስህ ታላቅ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ሆይ! Ver Capítulo |