Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




ሐዋርያት ሥራ 19:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ሰዎቹም ሁሉ ዐሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ሰዎቹም በአጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ያህል ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ሰዎቹም በአጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ያኽል ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሰዎ​ቹም ሁሉ ዐሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de




ሐዋርያት ሥራ 19:7
3 Referências Cruzadas  

በዚያን ጊዜ አገረ ገዢው የተደረገውን ባየ ጊዜ ከጌታ ትምህርት የተነሣ ተገርሞ አመነ።


ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸው፤ በልሳኖችም ተናገሩ፤ ትንቢትም ተናገሩ።


ወደ ምኵራብም ገብቶ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየተነጋገረና እያስረዳቸው ሦስት ወር ያህል በግልጥ ይናገር ነበር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios