Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ሳሙኤል 10:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ከዚያም ኢዮአብና አብሮት የነበረው ሠራዊት ሶርያውያንን ለመውጋት ወደ ፊት ገሠገሠ፤ ሶርያውያንም ከፊቱ ሸሹ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ከዚያም ኢዮአብና ዐብሮት የነበረው ሰራዊት ሶርያውያንን ለመውጋት ወደ ፊት ገሠገሠ፤ ሶርያውያንም ከፊቱ ሸሹ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ኢዮአብና ሠራዊቱ አደጋ ለመጣል ወደ ፊት በገሠገሡ ጊዜ ሶርያውያን ሸሹ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ኢዮ​አ​ብና ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ረው ሕዝብ ከሶ​ር​ያ​ው​ያን ጋር ሊዋጉ ቀረቡ፤ እነ​ር​ሱም ከፊቱ ሸሹ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ኢዮአብና ከእርሱም ጋር የነበረው ሕዝብ ከሶርያውያን ጋር ሊዋጉ ቀረቡ፥ እነርሱም ከፊቱ ሸሹ።

Ver Capítulo Cópia de




2 ሳሙኤል 10:13
6 Referências Cruzadas  

የደማስቆዎቹ ሶርያውያን የጾባን ንጉሥ ሀዳድዔዜርን ለመርዳት በመጡ ጊዜ ዳዊት ሃያ ሁለት ሺህ ሰው ገደለባቸው።


እግዚአብሔር ይነሣ፥ ጠላቶቹም ይበተኑ፥ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios