Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ዜና መዋዕል 34:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እነርሱም የይሁዳ ነገሥታት ላፈረሱት ቤት ሰረገሎች እንዲሠሩ፥ ለማጋጠሚያም እንጨት የተጠረበውንም ድንጋይ እንዲገዙ ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች ሰጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እንዲሁም የይሁዳ ነገሥታት እንዲፈርሱ ላደረጓቸው ሕንጻዎች ጥርብ ድንጋዮችን፣ ሠረገላዎችንና ማገጣጠሚያ ዕንጨቶችን እንዲገዙ ለየእጅ ጥበብ ባለሙያዎችና ለግንበኞች ገንዘብ ሰጡ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 የይሁዳ ነገሥታት እንዲፈራርሱ ያደረጉአቸውን ሕንጻዎች ማሠሪያ የሚሆን ድንጋይና እንጨት ይገዙበት ዘንድ ለአናጢዎችና ለግንበኞች ሰጡ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የይ​ሁዳ ነገ​ሥ​ታት ላፈ​ረ​ሱት ቤት ሰረ​ገ​ሎች ያደ​ርጉ ዘንድ፥ ለማ​ጋ​ጠ​ሚ​ያም እን​ጨት፥ የተ​ጠ​ረ​በ​ው​ንም ድን​ጋይ ይገዙ ዘንድ ለአ​ና​ጢ​ዎ​ችና ለጠ​ራ​ቢ​ዎች ሰጡ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 የይሁዳ ነገሥታት ላፈረሱት ቤት ሠረገሎች ያደርጉ ዘንድ፥ ለማጋጠሚያም እንጨት የተጠረበውንም ድንጋይ ይገዙ ዘንድ ለአናጢዎችና ለጠራቢዎች ሰጡ።

Ver Capítulo Cópia de




2 ዜና መዋዕል 34:11
3 Referências Cruzadas  

አባቱም ምናሴ እንዳደረገ በጌታ ፊት ክፉ አደረገ፤ አሞጽም አባቱ ምናሴ ለሠራቸው ለተቀረጹት ምስሎች ሁሉ ሠዋ፥ አገለገላቸውም።


የጌታንም ቤት በሚሠሩት ላይ ለተሾሙት ሰጡ፤ በጌታም ቤት የሚሠሩት ሠራተኞች ቤቱን ለሚጠግኑና ለሚያድሱ ሠራተኞች ሰጡ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios