Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




2 ዜና መዋዕል 33:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 አባቱም ምናሴ እንዳደረገ በጌታ ፊት ክፉ አደረገ፤ አሞጽም አባቱ ምናሴ ለሠራቸው ለተቀረጹት ምስሎች ሁሉ ሠዋ፥ አገለገላቸውም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 አባቱ ምናሴ እንዳደረገው ሁሉ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ድርጊት ፈጸመ፤ አሞንም ምናሴ ለሠራቸው ጣዖታት ሁሉ ሠዋ፤ አመለካቸውም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እርሱም እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በመሥራት እግዚአብሔርን አሳዘነ፤ አባቱ ያመልካቸው የነበሩትንም ጣዖቶች አመለከ፤ መሥዋዕትንም አቀረበላቸው።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 አሁ​ንም ቸር​ነ​ት​ህን እየ​ለ​መ​ንሁ በልቤ ጕል​በት እሰ​ግ​ዳ​ለሁ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 አባቱም ምናሴ እንዳደረገ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ፤ አሞንም አባቱ ምናሴ ለሠራቸው ለተቀረጹት ምስሎች ሁሉ ሠዋ፤ አመለካቸውም።

Ver Capítulo Cópia de




2 ዜና መዋዕል 33:22
6 Referências Cruzadas  

አሞን እንደ አባቱ እንደ ምናሴ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሠራ።


ለልጆቻቸውም በምድረ በዳ እንዲህ አልኋቸው፦ በአባቶቻችሁ ሥርዓት አትሂዱ ወጋቸውንም አትጠብቁ በጣዖቶቻቸውም አትርከሱ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios