Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ነገሥት 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 የጌታ ቃል ወደ ሰሎሞንን እንዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 የእግዚአብሔርም ቃል እንዲህ ሲል ወደ ሰሎሞን መጣ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 እግዚአብሔር ሰሎሞንን እንዲህ አለው፦

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቃል ወደ ሰሎ​ሞን እን​ዲህ ሲል መጣ፦

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ሰሎሞን እንዲህ ሲል መጣ

Ver Capítulo Cópia de




1 ነገሥት 6:11
2 Referências Cruzadas  

የእያንዳንዱ ፎቅ ቁመት ሁለት ሜትር ከኻያ ሳንቲ ሜትር ሆኖ ከውጪ በኩል ወደ ቤተ መቅደሱ ተጠግቶ የተሠራው ባለ ሦስት ፎቅ ተጨማሪ ሕንጻ ከዋናው ሕንጻዎች ከሊባኖስ ዛፍ በተሠሩት አግዳሚ ሠረገሎች የተያያዘ ነበር።


“ስለዚህ ስለምትሠራው ቤት ሕጎቼን፥ ትእዛዞቼንና ሥርዓቴን ሁሉ ብትጠብቅ፥ ለአባትህ ለዳዊት የሰጠሁትን የተስፋ ቃል ለአንተ አጸናለሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios