Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ቆሮንቶስ 14:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 የሚተረጉም ሰው ከሌለ ግን፥ በጉባኤ መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 የሚተረጕም ሰው ከሌለ ግን በጉባኤ መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

28 የሚተረጒም ሰው ከሌለ ግን በተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩት በስብሰባ ላይ ዝም ይበሉ፤ ለራሳቸውና ለእግዚአብሔር ብቻ ይናገሩ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የሚ​ተ​ረ​ጕም ከሌለ ግን በቤተ ክር​ስ​ቲ​ያን በቋ​ንቋ የሚ​ና​ገ​ረው ዝም ይበል፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መካ​ከ​ልና በእ​ርሱ መካ​ከል ይና​ገር።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 የሚተረጉም ባይኖር ግን በማኅበር መካከል ዝም ይበልና ለራሱና ለእግዚአብሔር ይናገር።

Ver Capítulo Cópia de




1 ቆሮንቶስ 14:28
3 Referências Cruzadas  

በልሳን የሚናገር ቢኖር፥ ሁለት ወይም ቢበዛ ሦስት በየተራ ይናገሩ፤ አንዱ ደግሞ ይተርጉም፤


ሁለት ወይም ሦስት ነቢያት ይናገሩ፤ ሌሎቹ ደግሞ የተነገረውን በጥንቃቄ ያመዛዝኑ።


ነገር ግን ሁሉን ነገር ፈትኑ፤ መልካሙንም አጥብቃችሁ ያዙ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios