Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ቆሮንቶስ 11:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ነገር ግን በጌታ ዘንድ ሴት ያለ ወንድ፥ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 በጌታ ዘንድ ግን ሴት ያለ ወንድ፣ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በጌታ ባለን ሕይወት ሴት ያለ ወንድ አትኖርም፤ ወንድም ያለ ሴት አይኖርም።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ነገር ግን አሁን ሴት ከባሏ አት​ለይ፤ ወን​ድም ከሚ​ስቱ አይ​ለይ፤ ሁላ​ች​ሁም በጌ​ታ​ችን ኑሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ነገር ግን በጌታ ዘንድ ሴት ያለ ወንድ ወንድም ያለ ሴት አይሆንም።

Ver Capítulo Cópia de




1 ቆሮንቶስ 11:11
5 Referências Cruzadas  

በዚህ ምክንያት፥ በመላእክትም ምክንያት ሴት በራስዋ ሥልጣን ሊኖራት ይገባል።


ሴት ከወንድ እንደ ሆነች ሁሉ ወንድ ደግሞ ከሴት የሚገኝ ነውና፤ ነገር ግን ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው።


በክርስቶስ ኢየሱስ ሁላችሁም አንድ ናችሁና አይሁዳዊ ወይም ግሪካዊ የለም፥ ባርያ ወይም ነጻ ሰው የለም፥ ወንድ ወይም ሴት የለም።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios