Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 ጌዶር፣ አሒዮ፣ ዘካርያስ እና ሚቅሎት ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 ገዶር፥ አሕዮ፥ ዘካርያስና የሺምዓ አባት ሚቅሎት ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ሰባ​ተ​ኛው ግዱር፥ ወን​ድሙ ዘካ​ር​ያ​ስም፥ ሜቅ​ሎ​ትም።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥ ሚቅሎት፥ በገባዖን ይቀመጡ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 9:37
3 Referências Cruzadas  

ጌዶር፥ አሒዮ፥ ዛኩር፥


የበኩር ልጁም ዓብዶን፥ ከዚያም በኋላ ዱር፥ ቂስ፥ በኣል፥ ኔር፥ ናዳብ፥


ሚቅሎትም ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት በሚገኝ ስፍራ ይቀመጡ ነበር።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios