Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 8:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሽዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን ይባሉ ነበር፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ኤሴል ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም፦ ዓዝሪቃም፣ ቦክሩ፣ እስማኤል፣ ሸዓርያ፣ አብድዩ፣ ሐናን ይባላል፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 አጼልም ዓዝሪቃም፥ ቦከሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩና ሐናን ተብለው የሚጠሩትን ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ለኤ​ሴ​ልም ስድ​ስት ልጆች ነበ​ሩት፤ ስማ​ቸ​ውም ይህ ነበረ፤ ዓዝ​ሪ​ቃም፥ በኬ​ርዩ፥ እስ​ማ​ኤል፥ ሰዓ​ርያ፥ አብ​ድዩ፥ ሐናን፤ እነ​ዚህ ሁሉ የአ​ሴል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሽዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ ሁሉ የኤሴል ልጆች ነበሩ።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 8:38
3 Referências Cruzadas  

ሞጻም ቢንዓን ወለደ፤ ልጁም ረፋያ፥ ልጁ ኤልዓሣ፥ ልጁ ኤሴል ነበሩ፤


የወንድሙም የአሴል ልጆች፤ በኩሩ ኡላም፥ ሁለተኛውም ኢያስ፥ ሦስተኛውም ኤሊፋላት ነበሩ።


ለኤሴልም ስድስት ልጆች ነበሩት፤ስማቸውም ይህ ነበረ፤ ዓዝሪቃም፥ ቦክሩ፥ እስማኤል፥ ሸዓርያ፥ አብድዩ፥ ሐናን፤ እነዚህ የኤሴል ልጆች ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios