Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 6:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

66 ከቀዓትም ልጆች ወገኖች ለአንዳንዶቹ ከኤፍሬም ነገድ ከተሞች ድርሻ ነበራቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

66 ለአንዳንድ የቀዓት ጐሣዎችም ከኤፍሬም ነገድ ድርሻ ላይ የሚኖሩበት ከተማ ተሰጣቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

66 ከቀዓት ጐሣ አንዳንድ ቤተሰቦች በኤፍሬም ግዛት ውስጥ ከተሞችና የግጦሽ ቦታዎች ተመድበውላቸው ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

66 ከቀ​ዓ​ትም ልጆች ወገ​ኖች ለአ​ን​ዳ​ን​ዶቹ ከኤ​ፍ​ሬም ነገድ ከተ​ሞች ድርሻ ነበ​ራ​ቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

66 ከቀዓትም ልጆች ወገኖች ለአንዳንዶቹ ከኤፍሬም ነገድ ከተሞች ድርሻ ነበራቸው።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 6:66
4 Referências Cruzadas  

ለቀሩትም ለቀዓት ልጆች ከነገዱ ወገን ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ዐሥር ከተሞች በዕጣ ተሰጡ።


እነዚህም የመማፀኛ ከተሞች ለእነርሱ ተሰጣቸው፤ እነርሱም፦ በተራራማው በኤፍሬም አገር ያለችውን ሴኬምና መሰማሪያዋ፥ ደግሞም ጌዝርና መሰማሪያዋ፥


ከተሞቹም ለሮቤል ነገድ በምድረ በዳ በደልዳላ ስፍራ ያለ ቤጼር፥ ለጋድም ነገድ በገለዓድ ያለ ራሞት፥ ለምናሴም ነገድ በባሳን ያለ ጎላን ነበሩ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios