Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ኤሽቶንም ቤትራ-ፋንና ፋሴሐን የዒርናሐሽንም አባት ተሒናን ወለደ፤ እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ኤሽቶን ቤትራፋንና ፋሴሐን፣ የዒርናሐሽን ከተሞች የቈረቈረውን ተሒናን ወለደ። እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ኤሽቶንም ቤትራፋ፥ ፋሴሐና ተሒና ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ተሒናም ናሐሽ ተብላ የምትጠራውን ከተማ ቈረቈረ፤ የእነዚህም ዘሮች ሬካ ተብላ በምትጠራ አገር ይኖሩ ነበር።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ኤስ​ቶ​ንም ቤቶ​ራ​ፋ​ንና ፋሲ​ሓን፥ የቄ​ኔ​ዛ​ዊው የኤ​ሴ​ሎ​ምን ወን​ድም የነ​ዓስ ከተማ አባት ታሒ​ናን ወለደ፤ እነ​ዚህ የራፋ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ኤሽቶንም ቤትራፋንና ፋሴሐን የዒርናሐሽንም አባት ተሒናን ወለደ፤ እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 4:12
2 Referências Cruzadas  

የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ።


የቄኔዝም ልጆች ጎቶንያልና ሠራያ ነበሩ። የጎቶንያልም ልጅ ሐታት ነበረ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios