Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

48 የካሌብ ቁባት ማዕካ ሼቤርን፣ ቲርሐናን ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

48 ካሌብ፥ ማዕካ የተባለች አንዲት ሌላ ቊባት ነበረችው፤ ከእርስዋም ሼቤርና ቲርሐና ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

48 የካ​ሌ​ብም ዕቅ​ብት ማዕካ ሴብ​ር​ንና ቲር​ሐ​ናን ወለ​ደች።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

48 የካሌብም ቁባት ማዕካ ሼቤርንና ቲርሐናን ወለደች።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:48
5 Referências Cruzadas  

እንዲሁም፥ ረኡማ የተባለችው የናኮር ቊባት ደግሞ ጤባሕን፥ ገሐምን፥ ተሐሽንና፥ ማዕካን ወለደችለት።


የካሌብም ቁባት ዔፋ ሐራንን፥ ሞዳን፥ ጋዜዝን ወለደች፤ ሐራንም ጋዜዝን ወለደ።


የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ሔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ።


ደግሞም የመድማናን አባት ሸዓፍንና የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደች፤ የካሌብም ሴት ልጅ ዓክሳ ነበረች።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios