Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

36 አታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

36 ዓታይ ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

36 ከዓታይ እስከ ኤሊሻማዕ ያለው የትውልድ ሐረግ፥ ኢታይ፥ ናታን፥ ዛባድ፥

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

36 ያቲም ናታ​ንን ወለደ፤ ናታ​ንም ዛቤ​ትን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

36 ዓታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:36
3 Referências Cruzadas  

ኬጢያዊው ኦርዮ፥ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፥


ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርሷም ዓታይን ወለደችለት።


ዛባድም ኤፍላልን ወለደ፤ ኤፍላልም ዖቤድን ወለደ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios