Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 2:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

35 ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርሷም ዓታይን ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

35 ሶሳን ልጁን ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው፤ እርሷም ዓታይ የተባለ ወንድ ልጅ ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

35 ለዚህም ለአገልጋዩ ከሴቶች ልጆቹ አንዲቱን ዳረለት፤ ያርሐዕምም ዓታይ ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

35 ሶሳ​ንም ለአ​ገ​ል​ጋዩ ለኢ​ዮ​ሄል ልጁን አጋ​ባት፥ እር​ስ​ዋም ያቲን ወለ​ደ​ች​ለት።

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

35 ሶሳንም ለአገልጋዩ ለኢዮሄል ልጁን አጋባት፥ እርስዋም ዓታይን ወለደችለት።

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 2:35
2 Referências Cruzadas  

ለሶሳንም ሴቶች ልጆች እንጂ ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፤ ለሶሳንም ኢዮሄል የተባለ ግብጻዊ አገልጋይ ነበረው።


አታይም ናታንን ወለደ፤ ናታንም ዛባድን ወለደ፤


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios