Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 11:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፥ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤ እርሱም የሮቤላውያንና ዐብረውት ለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

42 የሮ​ቤ​ላ​ዊው የሲዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮ​ቤ​ላ​ው​ያን አለቃ ነበረ ከእ​ር​ሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

42 የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፥ እርሱ የሮቤላውያን አለቃ ነበረ፤ ከእርሱም ጋር ሠላሳ ሰዎች ነበሩ፤

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 11:42
2 Referências Cruzadas  

ኬጢያዊው ኦርዮ፥ የአሕላይ ልጅ ዛባድ፥


የማዕካ ልጅ ሐናን፥ ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፥


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios