Biblia Todo Logo
A Bíblia On-line

- Anúncios -




1 ዜና መዋዕል 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ኤዊያዊውን፥ ዐርካዊውን፥ ሲኒያዊውን፥

Ver Capítulo Cópia de

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የኤዊያውያን፣ የዐርካውያን፣ የሲኒውያን፣

Ver Capítulo Cópia de

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 አዌ​ዎ​ንን፥ አረ​ቄ​ዎ​ንን፥ ኤሴ​ነ​ዎ​ንን፥

Ver Capítulo Cópia de

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ሒዋዊውን፥ ዐርካዊውን፥ ሲኒያዊውን፥

Ver Capítulo Cópia de




1 ዜና መዋዕል 1:15
7 Referências Cruzadas  

ሒዋውያን፥ ዓርቃውያን፥ ሲናውያን፥


ከእስራኤል ሕዝብ ያልሆኑትን ከአሞራውያን፥ ከኬጢያውያን፥ ከፌርዛውያን፥ ከኤው ያውንና ከኢያቡሳውያን ሕዝቦች ሁሉ የተረፉትን፥


ኢያቡሳዊውን፥ አሞራዊውን፥ ጌርጌሳዊውን፥


አራዴዎንን፥ ሰማሪዎንን፥ አማቲንን ነበር።


ጌታም ወደ ከነዓናውያን፥ ወደ ኬጢያውያን፥ ወደ አሞራውያን፥ ወደ ኤዊያውያን፥ ወደ ኢያቡሳውያንም ለአንተ ሊሰጣት ለአባቶችህ ወደ ማለላቸው፥ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ምድር ባገባህ ጊዜ ይህችን አገልግሎት በዚህ ወር ታገለግላለህ።


ከግብጽም መከራ ወደ ከነዓናውያን ወደ ኬጢያውያንም ወደ አሞራውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ኢያቡሳውያንም አገር ወተትና ማር ወደምታፈስስ አገር አወጣችኋለሁ።’


ከግብፃውያን እጅ አድናቸው ዘንድ፥ ከዚያችም አገር ወደ መልካምና ሰፊ አገር፥ ወተትና ማር ወደምታፈስሰው አገር ወደ ከነዓናውያን፥ ሒቲያውያን፥ ኤሞራውያን፥ ፌርዛውያን፥ ሒዊያውያን፥ የቡሳውያንም ስፍራ አወጣቸው ዘንድ ወረድሁ።


Siga-nos em:

Anúncios


Anúncios