Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -


መዝሙር 130 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)


የዳ​ዊት የመ​ዓ​ርግ መዝ​ሙር።

1 አቤቱ፥ ልቤ አይ​ታ​በ​ይ​ብ​ኝ፥ ዐይ​ኖ​ቼም ከፍ ከፍ አይ​በ​ሉ​ብኝ፤ ከት​ል​ል​ቆች ጋር፥ ከእ​ኔም ይልቅ ከሚ​ከ​ብሩ ጋር አል​ሄ​ድ​ሁም።

2 ራሴን አዋ​ረ​ድሁ እንጂ። ለነ​ፍሴ ዋጋ​ዋን ትሰ​ጣት ዘንድ፤ የእ​ና​ቱ​ንም ጡት እን​ዳ​ስ​ጣ​ሉት በቃሌ ጮኽሁ።

3 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለ​ዓ​ለም እስ​ራ​ኤል በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይታ​መ​ናል።

Síguenos en:



Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos