Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -


3 ዮሐንስ INTRO1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1

መግቢያ
ሦስተኛው የዮሐንስ መልእክት የተጻፈው “በሽማግሌው ሐዋርያ በዮሐንስ” ሲሆን፥ የተጻፈውም ጋይዮስ ለተባለ የቤተ ክርስቲያን መሪ ነበር፤ ጸሐፊው በአንድ በኩል ሌሎችን ክርስቲያኖች በመርዳቱ ጋይዮስን ያመሰግነዋል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ዲዮትሬፊስ ከተባለ ተንኰለኛ ሰው እንዲጠነቀቅ ያሳስበዋል።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
መግቢያ 1-4
የጋይዮስ መመስገን 5-8
የዲዮትሬፊስ መወቀስ 9-10
የድሜጥሮስ መመስገን 11-12
ማጠቃለያ 13-15

© The Bible Society of Ethiopia, 2005

© የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር፥ 1997

Bible Society of Ethiopia
Síguenos en:



Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos