Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -


3 ዮሐንስ INTRO1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1

መግቢያ
ሦስተኛው የዮሐንስ መልእክት የተጻፈው “በሽማግሌው” ሐዋርያ በዮሐንስ ሲሆን፥ የተጻፈውም ጋይዮስ ለተባለ የቤተ ክርስቲያን መሪ ነበር፤ ጸሐፊው በአንድ በኩል ሌሎችን ክርስቲያኖች በመርዳቱ ጋይዮስን ያመሰግነዋል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ዲዮትሬፊስ ከተባለ ተንኰለኛ ሰው እንዲጠነቀቅ ያሳስበዋል።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
መግቢያ (1-4)
የጋይዮስ መመስገን (5-8)
የዲዮትሬፊስ መወቀስ (9-10)
የድሜጥሮስ መመስገን (11-12)
ማጠቃለያ (13-15)
ምዕራፍ

Síguenos en:



Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos