|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ጦቢት 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ስለ እነርሱ ምን አሳዘነን? እነርሱ ሞተዋልና ከእነርሱ ጋር ሂጂ፤ ከአንቺ ወንድ ወይም ሴት ልጅ እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አንይ።”See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ባሎችሽ ስለ ሞቱ እኛ የምንቀጣበት ምንም ምክንያት የለም፤ ሂጂና ተቀላቀያቸው፥ እኛም መቼም ቢሆን የአንቺን ልጅ አንይ።”See the chapter |